close
Jump to content

መለጠፊያ:ዋና ገጽ ማሳያ

ከውክፔዲያ
BERJAYA
መቅድም                       
መቅድም                       
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ ማለት የተለያዩ አገር ሰዎች ተሰባስበው በብዙ ቋንቋዎች የዓለምን ዕውቀት እየመዘገቡ እና እያነበቡ ያሉበት በጣም ታዋቂ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው በዚህ መዝገበ ዕውቀት ሊጽፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ እላይ ለጀማሪዎች የሚለውን አፅቅ ይጫኑና እንዴት እንደሚሳተፉ ይማሩ።

እዚህ ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ ለማቅረብ፡

  • ድፈሪ-- አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ያለውን ጽሑፍ ለማስተካከል ምንጊዜም አትፍሪ። ጽሑፍሽ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢመስልሽ አትጨነቂ። ጅምር ጽሑፍሽ በተፈለገው ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይችላል።
  • ተማሪ አስተምሪ-- በማንኛውም የዕውቀት ዘርፍ ለመሳተፍ ይቻላል። ተማሪዎች በጥናታቸው ጊዜ እሚያጠኑትን ትምህርት ተርጉመው በጥቂቱ ቢጽፉ ለጥናታቸው ይረዳቸዋል።
  • ተርጉም-- ጽሑፍ ለማቅረብ የግዴታ ከባዶ መነሳት አያስፈልግም። ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ ወይም ከሌላ ቋንቋ ውክፔዲያም እየተረጎምክ ጽሑፍ ማቅረብ ትችላለህ።
BERJAYA
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

  • ፲፯፻፺፮ ዓ/ም - አምባገነኑ የፈረንሳይመሪ ናፖሌዮን ቦናፓርት እራሱን በእራሱ የአገሪቱ ቄሳር (Emperor) ማድረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።
BERJAYA
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

BERJAYA

BERJAYAመጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

15 ሜይ 2026

  • 17:0017:00, 15 ሜይ 2026 ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር (ታሪክ | አርም) [1,630 byte] DmitriVolnyi (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር |ሙማኅተም_ሥዕል = Галицько-Волинське князівство |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Korolivstvo Ruske 13-14 stolittia.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = ሌቪቭ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:5416:54, 15 ሜይ 2026 የሞስኮ ዛርዶም (ታሪክ | አርም) [1,384 byte] DmitriVolnyi (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = የሞስኮ ዛርዶም |ሙሉ_ስም = Московское княжество |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = RAMBAUD(1879) p1.418 MAP OF THE TZARATE.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = ሞስኮ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:3916:39, 15 ሜይ 2026 ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ (ታሪክ | አርም) [1,590 byte] ~2026-29091-48 (ውይይት) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ |ሙሉ_ስም = Новгородская республика |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Novgorod1400.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = ኪየቭ፣ ቬሊኪ ኖቭጎሮድ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

13 ሜይ 2026

6 ሜይ 2026

  • 16:2916:29, 6 ሜይ 2026 ጀርመናዊነትን (ታሪክ | አርም) [3,708 byte] ~2026-27480-06 (ውይይት) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጀርመናዊነትን''' (በጀርመንኛ '''Germanisierung''') የጀርመንን ባህል፣ ቋንቋ እና አስተዳደራዊ ደንቦች በጀርመን ግዛቶች በሚቆጣጠሩት ግዛቶች ህዝብ ላይ (የቅድስት ሮማን ግዛት፣ ፕሩሺያ፣ ኦስትሪያ-ሃንጋሪ እና የጀርመን ኢምፓየር) በመጣል እና ከጀርመን ባህል፣ ቋንቋ እና አስተዳደራዊ ደንቦ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
BERJAYA
የመደቦች፡ዝርዝር።                  
የመደቦች፡ዝርዝር።                  
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
BERJAYA
የሥራ፡እህቶች።
የሥራ፡እህቶች።


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]
BERJAYA
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ

  • እሚከተለው ሳጥን ውስጥ ሊያቀርቡት ያሰቡትን ጽሑፍ ርዕስ ያስገቡ።
  • ከዚያ፣ «አዲስ አርዕስት ለመፍጠር» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
  • በሚመጣው ባዶ ሰሌዳ ላይ ጽሑፍዎን ከከተቡ በኋላ እታች «ገጹን ለማቅረብ» የሚለውን ቁልፍ በመጫን ስራዎን ያጠናቅቃሉ።